بِسْمِاللّٰهِالرَّحْمٰنِالرَّحِيْمِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
لَآاُقْسِمُبِهٰذَاالْبَلَدِ١
በዚህ አገር (በመካ) እምላለሁ፡፡ [1]
وَاَنْتَحِلٌّبِهٰذَاالْبَلَدِ٢
አንተ በዚህ አገር ሰፋሪ ስትኾን፡፡ [2]
وَوَالِدٍوَّمَاوَلَدَ٣
በወላጂም በወለዳቸውም ሰዎች (በአዳምና በዘሮቹ ሁሉ እምላለሁ)፡፡ [3]